እየወረደ ነው ...
የዜጎች ጤና ለሃገር ብልፅግና !

ጤና ሚኒስቴር ለመጎብኘት አቅደዋል?

ቢሮዎቻችን በጤና ዘርፍ ይፋዊ ስብሰባዎች እና የህዝብ አገልግሎት ጥያቄዎች ላይ የሚሳተፉ ጎብኝዎችን ፣ አጋሮችን እና ባለድርሻ አካላትን በደስታ ይቀበላሉ።

ጤና ሚኒስቴር ለመጎብኘት ወይንም ከስራ ሃላፊዎች ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ያስይዙ።

የጉብኝት መመርያ

የተደራጀ እና ቀልጣፋ ጉብኝትን ለማረጋገጥ ሁሉም ጎብኚዎች የተዋቀረ የምዝገባ እና የማፅደቅ ሂደት መከተል አለባቸው።

  • አካውንት ይፍጠሩ:
  • ሁሉም ጎብኝዎች የጉብኝት ቀጠሮ ከማስያዝዎ በፊት አካውንት መፍጠር እና በሲስተም ላይ መመዝገብ አለባቸው።

  • የጉብኝት ቀጠሮ ይፍጠሩ:
  • የሚጎበኙት የስራ ክፍል ፣ የጉብኝት ዓላማ እና የሚመጡበት ቀን/ሰዓት ዝርዝሮችን በመተግበርያው ባሞምላት ቀጠሮ ያስይዙ።

  • የማፅደቅ ሂደት:
  • የጉብኝት ጥያቄዎን ታይቶ የስራ ሃላፊዎች ባላቸው ጊዜ መሰረት ቅቡል ይሆናል ወይም ወይም ቀጠሮው በለሌላ ጊዜ ይያዛል።

  • የጉብኝት ጠያቄ ማረጋገጫ:
  • ጥያቄዎን ተቀባይነት ካገኘ, የጉብኝት ጠያቄ ማረጋገጫ ዝርዝር በኢሜይል ይደርስዎታል።

  • ወደ ጤና ሚኒስቴር መግባትና & በቀጠሮ ሰዓት መገኘት:
  • በእንግዳ ተቀባይ ስፍራ በሰዓቱ ይድረሱ እና የጉብኝት ማረጋገጫዎን ያቅርቡ።

የስራ ክፍሎች

1

Health Infrastructure LEO

N/A
N/A

2

State Minister For Health System & Capacity Building Wing

N/A
N/A

3

Multisectoral

09877665
mshpp@moh.gov.et

4

Policy Strategy & Research LEO

N/A
N/A

5

Maternal Child & Adolocent Health LEO

N/A
N/A

6

State Minister For Health Services & Program Wing

N/A
N/A

7

Pharmaceutical & Medical Devices LEO

N/A
N/A

8

Digital Health LEO

N/A
N/A

9

Medical Service LEO

N/A
N/A

10

Community Engagement & Primary Health Care LEO

N/A
N/A

11

HIV/AIDS Prevention & Control LEO

labout us goes here.

N/A
N/A

12

Management Chief EO

N/A
N/A

13

State Minister For Resource Mobilization & Administration Wing

N/A
N/A

14

Minister Office

N/A
N/A

15

Health & Health Related Inistitutions & Professional Regulatory LEO

N/A
N/A

16

Women & Social Issues Inclusive Implementation EO

N/A
N/A

17

Competency & Human Resource Administration EO

N/A
N/A

18

Ethical & Anti-Corruption EO

N/A
N/A

19

Health System Innovation & Improvement LEO

N/A
N/A

20

Disease Prevention & Control LEO

N/A
N/A

21

Nutrition Coordination LEO

N/A
N/A

22

Human Resources for Health Development & Improvement LEO

N/A
N/A

23

Information Communication Technology EO

N/A
N/A

ላይ