እየወረደ ነው ...
የዜጎች ጤና ለሃገር ብልፅግና !

የቅሬታ አፈታት አገልግሎት

ከጤና አገልግሎቶች፣ ከመሠረተ ልማት ፣ ከሠራተኛ ወይም ከጾታ ጋር በተያያዙ ጥቃቶች ዙሪያ ያሉዎትን ስጋቶች እና ቅሬታዎች ለመግለጽ በተቀላጠፈ መድረካችን ይድረሱ። የእርስዎ ግብረመልስ ውጤታማ መፍትሄዎችን እንዲያገኝ ለማረጋገጥ ቁርጠኞች ነን።

የቅሬታ አፈታት ሂደት

ቅሬታዎን ለማስገባትና የመፍትሄ ውጤት ለመከታተል የሚከተሉትን ቀላል ሂደቶች ይከተሉ።

1

ቅሬታ የሚያስገቡበት ሁናቴ ይምረጡ

ቅሬታዎን እዚ ገፅ ታች ባለው ፎርም ተጠቅመው ማስገባት ይችላሉ ቅሬታዎን እዚ ገፅ ታች ባለው ፎርም ተጠቅመው ማስገባት ይችላሉ የቅሬታዎን ሂደት መከታተል ይችላሉ።

2

ቅሬታዎን ያስገቡ

የቅሬታ አይነት በመምረጥ, የቅሬታዎን ዝርዝር ጉዳይ ባማስገባትና እንዲሁም ማስረጃ ዶኩመንት ካልዎት በማያያዝ ቅሬታዎን ያስገቡ።

3

ግምገማ እና ምርመራ

የማንነትዎ ሚስጥራዊ በመጠብቅ ፣ ቅሬታዎ በተሰየሙት የቅሬታ ፈቺ ኮሚቴ አባላት ተመርምሮና ተገምግሞ መፍትሄ ይሰጥበታል።

4

መፍትሄ እና ግብረመልስ

የቅሬታ ፈቺ ኮሚቴው የቅሬታዎ ካሳ ግብረመልስ አሰጣት ወሳኔ ይወስናል. ቅሬታዎ አካውንት በመፍጠር የሚያስገቡ ከሆነ የግምገማ ሂደቱ መከታተል ይችላሉ።

የቅሬታ አይነቶች

Gender Based Violence
በጾታ ላይ የተመሠረተ ጥቃት

በጾታ ላይ በተመሰረት ጉዳት ለደረሰባቸው ግለሰቦች ፍትህ እና ድጋፍ እንሰጣለን።

ቅሬታዎን ያስገቡ
Labour
ይስራ ጉዳይ

ከሥራ ጋር የተያያዙ ቅሬታዎችን ፣ የደመወዝ አለመግባባቶችን እና የሠራተኛ መብት ጥሰቶችን ጨምሮ መፍትሄ እንሰጣለን።

ቅሬታዎን ያስገቡ
Health Service
የጤና አገልግሎት

የታካሚዎችን ልምድ እና ውጤቶችን ለማሻሻል የጤና አጠባበቅ አገልግሎቶች ጥራት፣ ተደራሽነት እና ምላሽ ሰጪነት ላይ ላሉ ስጋቶችን መፍትሄ እንሰጣለን።

ቅሬታዎን ያስገቡ
Health Service
መሠረተ ልማት

ከጤና አጠባበቅ ተቋማት ሁኔታዎች፣ ከመሳሪያዎች እጥረት እና አስፈላጊ ከሆኑ የአገልግሎት መስተጓጎሎች እና ግንባታ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችና ቅሬታዎች መፍቴሄ አንሰጣለን።

ቅሬታዎን ያስገቡ

ቅሬታዎን ያሰሙ

ከዚቀጥሎ ባለው ፎርም በመጠቀም ቅሬታዎን ያስገቡ. የቅሬታዎን አፈታት ሂደት ለመከታተል እዚ ይመዝገቡና ቅሬታዎን ያስገቡ።
በቅሬታው ግምገማና ምርመራ ሂድት የማንነትዎ ሚስጥር የተጠበቀ ነው። ቅሬታዎ ያለማንነት ለማስገባት የማረጋገጫ ቦክሱን ቲክ ያድረጉ. ቅሬታዎን ካስገቡ ባህዋላ ልዩ የቅሬታ ቁጠር ያገኛሉ።
ተያያዥ ማስረጃ ዶኩመንት (ካልዎት ብቻ) ላያንዳንዱ ፋይል ከ5MB ያልበጠ
ላይ