Loading...
የዜጎች ጤና ለሃገር ብልፅግና !

እንኳን ወደ ጤና ሚኒስቴር የመሶብ አገልግሎት በደህና መጡ!

በአንድ መሶብ ማአክል ውስጥ በአንድ ምቹ የዲጂታል መድረክ ሁሉንም አስፈላጊ የጤና ሚኒስቴር አገልግሎቶች ፣ ግብዓቶች እና መረጃዎችን እናቀርባለን። ዜጎች፣ ጤና ባለሙያዎች፣ አጋሮች እና ተቋማት የፈለጉትን የፈቃድ ሰነድ አይነት ማመልከት፣ መዝገቦችን ማግኘት ወይም ማህበራዊ አገልግሎቶችን መጎብኘት ይችላሉ። የእኛ የዜግነት-ተኮር ማዕቀፍ የእርስዎን ልምድ ለማሻሻል፣ ፈጣን፣ ቀላል እና ይበልጥ ግልፅ ያደርገዋል። አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉትን ሰነዶች፣ ጊዜ እና ገንዘብ በቀላሉ እዚህ ድህረ ገጽ ላይ ማወቅ ይችላሉ።





ስለ መሶብ የአንድ ማእከል አገልግሎት

ዘመናዊ የኢትዮጵያ አገልግሎቶች ለጋራ ጥቅም

ከ180 በላይ የመንግስት አገልግሎቶች በአንድ መሶብ ውስጥ ኑሮዎን ቀለል ለማድረግ።

አገልግሎቶቻችን

አገልግሎቶች ዝርዝር

Top